ኩባንያችን ሁሌ “አዳዲስ ሀሳቦችንና አሰራሮችን ይተገብራል”::
- Details
- Hits: 3027
አንድ ሀሳብ ፍጹም ብቸኛ የመፍትሔ አካል ነው ብሎ አያምንም፡፡
በመሆኑም ለኩባንያችን የሃንዳይ ማራቶን ሞተር ቤተሰብን ማዕከል ያደረገ እና እርሶን ይበልጥ ለማገልገል አበክረን እንሰራለን፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ፡፡
መልካሙ አሰፋ
መስራች ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር