የማራቶን ሞተርስ ኢትዮጵያ የመኪና ስጦታ - አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ሐምሌ 20_2012 ዓ.ም

ማራቶን ሞተርስ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሰራ ተሸከርካሪ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በስጦታ አበረከተ

 

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስጦታውን በተቀበሉበት ወቅት እንዳሉት መሰል ኢንቨስትመንቶች በሀገራችን መስፋፋታቸው የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋም ባለፈ ሁለንተናዊ ጠቀሜታ አላቸው

On the occasion of accepting the gift, Prime Minister Dr. Abiy Ahmed stressed the importance expanding such environmentally friendly investment not only in battling the environmental change but also overall advantages. 

News and Events