እንኳን ደስ አለን! (2)

እንኳን ደስ አለን!
ድርጅታችን በትላንትናው(11/02/14) እለት በቤተመንግስት በተዘጋጀ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ሽልማት ላይ ልክ እንደ ባለፈው አመት የወርቅ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ለዚህ ስኬት በዋናነት ውድ ደንበኞቻችን በመሆናችሁ እጅግ በጣም ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡ እንዲሁም ሁሉም እስትራቴጂክ አጋሮቻችን የስኬታችን አካል በመሆናችሁ ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡ መላው የኩባንያው ቤተሰብ እንኳን ደስ አለን ለመጪዎቹም አመታት ለአገራችን ኢትዮጵያ ጠንክረን በመስራት የተሻለ ለማበርከት እንትጋ፡፡
መልካሙ አሰፋ
መስራች ዋና ስራ አስፈፃሚና ማኔጂንግ ዳይሬክተር

News and Events